Events/ክንዋኔዎች

ሁለት ወይም ሦስት ሆነው በስሜ በሚሰበሰቡበት መካከል በዚያ እገኛለሁና። ማቴዎስ 18:20

For where two or three gather in my name, there am I with them. Matthew 18:20

ኑ የእግዚያብሔርን በረከት አብረን እንካፈል! Come, let us share in God’s blessings!

የሚቀጥለው ጉባኤያችን ቅዳሜ, ሐምሌ 26 2017 (August 2, 2025) ከጠዋቱ አራት ሰአት (10 a.m.) ጀምሮ በደመቀ ሁኔታ ይካሄዳል። እርሶም ተጋብዘዋል እና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።

Our next assembly is scheduled for August 2, 2025, starting at 10 a.m. You are invited to join us for the blessing.

ቦታ/Venue፡ St. Gregory The Illuminator Armenian Apostolic Orthodox Church, 49 Carlton St, St. Catharines, ON L2R 1P7