About Us/ትንሽ ስለ እኛ

እንጨት ቁረጡ ቤቱንም ሥሩ እኔም በእርሱ ደስ ይለኛል እመሰገናለሁም ይላል እግዚአብሔር:: ት.ሐጌ 1 : 8

በናያጋራ አካባቢ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞችን በማሰባሰብ ላይ ያለ እና ህጋዊ እውቅናን ለማግኘት ስራዎችን እየሰራ ያለ የአማኞች ስብስብ ነው።

ይህ ስብስብ ህዳር 13፣ 2017 ዓ ም ባደረገው ጉባዔ፡ በአባቶች ጸሎት፣ ቡራኬ፣ ዝማሬ እና የቤተክርስቲያን ስያሜ ስነስርዓት መሰረት ፣ ቤተክርስቲያናችን ቅዱስ ዮሐንስ ወልድነጎድጓድ ተብሎ ተሰይሟል። ቅዱስ ዮሐንስ ወልደነጎድጓድ እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ወር በገባ በአራተኛው ቀን የሚከበር ሲሆን፡ በጥር አራት ደግሞ ይነግሳል። የሚከተለው ተንቀሳቃሽ ምስል የቤተክርስቲያናችንን የአሰያየም ስነስርዓት ያሳያል።

The followers and believers of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church residing in the Niagara region are organizing themselves and working towards obtaining legal recognition from the relevant authorities.

The believers gathered on November 23, 2024, for prayer, blessings, and hymns with the assistance of fathers and choirs from Kitchener. The Assembly also conducted a church naming ceremony, naming the church “Kidus Yonhannes Weldenegodguad.” The following video shows the naming ceremony of our church.